ከአንድ አመት በኋላ ከቡራዩ ጥቃት ጋር ተያይዞ 22 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ። ፖሊስ “የሸኔ ሽፍታ” ሲል ጠርቷቸዋል

206

ከቡራዩ ጥቃት ጋር ተያይዞ 22 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ። በቡራዩ ጥቃት ጋር ተያይዞ የሸኔ ሽፍታ አባላትና ሌሎች ከእነሱ ጋር ትስስር ያላቸው 22 ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገልጿል፡፡

ተጠርጣሪዎቹ ማንነታቸውን ከሚገልጹ መረጃዎች ጋር እንደተያዙ ከኦሮሚያ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

ምንጭ ኢቲቪ

Like it? Share with your friends!

206
yeahun

0 Comments

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Pin It on Pinterest