ዛሬ የቃሊቲ ማረሚያ ቤት ከፍተኛ ጥበቃ ማረሚያ ማዕከል ዳይሬክተር ረዳት ኮሚሽነር ግርማ አደሬ ችሎት ቀረቡ
By: Date: February 25, 2021 Categories: ዜና

የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በእነአቶ ጃዋር መሃመድ ህክምና ላይ አስተላልፎ የነበረውን ውሳኔ ለምን እንዳልፈፀመ የቃሊቲ ማረሚያ ቤት አዣዥ ረዳት ኮሚሽነር ግርማ አደሬ በአካል ቀርበው መልስ እንዲሰጡ ቢያዝም ሳይቀርቡ በመቅረታቸው ፍርድ ቤቱ የፌዴራል ፖሊስ አዛዡን ለዛሬ የካቲት 18 ቀን 2013 ዓ/ም አስሮ እንዲያቀርብ ማዘዙ ይታወሳል። ዛሬ የቃሊቲ ማረሚያ ከፍተኛ ጥበቃ ማረሚያ ማዕከል ዳይሬክተር ረ/ኮሚሽነር ግርማ አደሬ…

Read More →
ኡጋንዳ የአድዋ ድል በአልን አክብራ ዋለች
By: Date: February 25, 2021 Categories: ዜና

በኢትዮጵያ የሚታየው የጽንፈኛ ብሔርተኝነት አዝማሚያ ከአድዋ ድል መሠረት ጋር የሚጻረር እንደሆነ የኡጋንዳ ምሁራን ገልጸዋል የጥቁር ህዝቦች የይቻላል እና የነጻነት ተምሳሌት እንደሆነ የሚነገርለት የአድዋ ድል 125ኛ ዓመት በኡጋንዳ ካምፓላ በፓናል ውይይት ተከብሯል፡፡ በኡጋንዳ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከ ማከሬሬ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ባዘጋጀው በዚህ የፓናል ውይይት ላይ የኢትዮጵያ ም/ጠ/ሚ እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ፣ የባህል እና…

Read More →
የጣይቱ የባህል እና የትምህርት ማዕከል በአዲስ አበባ ሊገነባ ነው
By: Date: February 25, 2021 Categories: ዜና

አበባ ከተማ አስተዳደር የተሰጠውን የቀድሞ ሃይለ ጊዮርጊስ ወልደ ሚካኤል መኖሪያ ቤት በመረከብ የባህል እና ትምህርት ማዕከልነት ለመመስረት ዝግጅት መጠናቀቁ ተገልጿል። 117 አመት እድሜ ባለፀጋ የሆነውን ይህንን ታሪካዊ ቤት ቅርስነቱን እንደጠበቀ አስጠግኖ ለአገልግሎት ለማብቃት የጥናት እና የዲዛይን ስራው መጠናቀቁ ነው የተነገረው። ማዕከሉ ለአገልግሎት ሲበቃ የኪነ ጥበብ ባለሙያዋች ምርምር የሚያደርጉበት፣ ለስነ ጥበብ ፍላጎት ያላቸው ሁሉ የሚሰለጥኑበት፣ የኢትዮጵያውያን…

Read More →
ኢትዮጵያ እንቁላል ከውጭ አገራት ልታስገባ ነው መባሉ እንደማይገርመው የኢትዮጵያ ዶሮ አርቢዎች እና አቀናባሪዎች ማህበር አስታወቀ
By: Date: February 25, 2021 Categories: ዜና Tags:

የዩክሬን ብዙሃን መገናኛ በትናንትናው ዕለት አገራቸው ወደ ኢትዮጵያ እንቁላል መላክ ልትጀምር መሆኑን የሚገልጽ ዘገባ ከተሰራጨ በኋላ ጉዳዩ የብዙዎችን ትኩረትን ስቧል። ኢትዮ ኤፍ ኤም ለመሆኑ የኢትዮጵያ ዶሮ አርቢዎች እና አቀናባሪዎች ማህበር በዚህ ዜና ላይ ምን ይላል ስንል ጠይቋል። የማህበሩ ስራ አስኪያጅ አቶ ብርሀኑ ሚሊዮን የኮሮና ቫይረስ ባስከተለው ጉዳት ምክንያት በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ የዶሮ ጫጩቶች ተደፍተዋል ብለዋል።…

Read More →
ኤርትራ ሱዳንና ኢትዮጵያ የድንበር ውዝግባቸውን በሠላም እንዲፈቱ ጥሪ አቀረበች
By: Date: February 25, 2021 Categories: ዜና Tags:

የኤርትራው ፕሬዝዳንት በኢትዮጵያና በሱዳን መካከል ያለው የድንበር ችግር በሠላማዊ ሁኔታ በመግባባት እንዲፈታ ለሱዳን ባለስልጣናት ጥሪ አቀረቡ። ይህ የተገለጸው የኤርትራ መንግሥት ከፍተኛ ባለስልጣናት የልዑካን ቡድን በኢትዮጵያና በሱዳን መካከል ያለውን ግንኙነት በሚመለከት ከፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የተላከ መልዕክት ለሱዳን መሪዎች ባደረሱበት ወቅት ነው። የኤርትራው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦስማን ሳሌህ እና የፕሬዝዳንቱ አማካሪ የማነ ገብረአብ ረቡዕ ዕለት ወደ ካርቱም…

Read More →
የግብርና ሚኒስቴር የእንቁላሉን ነገር አስተባበለ
By: Date: February 25, 2021 Categories: ትንታኔ,ዜና Tags:

የግብርና ሚኒስቴር ከዩክሬን አገር እንቁላል ሊገባ ነው ተብሎ እየተሠራጨ ስለሚገኘው መረጃ የማውቀው ነገር የለም ብሏል፡፡ በትላንትናው እለት ዩኬ አር ኢንፎረም የተሰኘ የአገሪቱ ሚዲያ በድረ ገጹ ላይ ዩክሬን ከፍተኛ የሆነ የእንቁላል ምርትን ወደ ኢትዮጵያ ለመላክ ከኢትዮጵያ ጋር ስምምነት ላይ መድረሷን ዘግቦ ነበር፡፡ ይህንኑ ተከትሎ ለሸገር ምላሽ የሰጡት በግብርና ሚኒስቴር ወደ ውጪ የሚላኩና ወደ አገር ውስጥ የሚገቡ…

Read More →
ሄሊኮፕተር ማርከን በገንዘብ ሊደራደሩን ቢፈልጉም እኛ የነፃነት ታጋዮች በመሆናችን ገንዘብ ሰጥተን በሰላም መለስናቸው – ጀግናው ሻለቃ ሠፈር መለሰ።
By: Date: February 25, 2021 Categories: ቪዲዮዎች Tags:
Read More →
የኢትዮጵያ መንግስት ሱዳን የወረረቻቸውን ግዛቶች ለቅቃ እስካልወጣች ድረስ አልደራደርም ቢልም ሱዳን ግን ስፍራዎችን እንደማትለቅ ተናግራለች
By: Date: February 25, 2021 Categories: ዜና Tags:

የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ማክሰኞ ዕለት በሰጡት መግለጫ መንግስት በወርሃ ጥቅምት መገባደጃ በሰሜን ኢትዮጵያ መውሰድ ከጀመረው የህግ ማስከበር ዘመቻ በኋላ ማለትም ከጥቅምት 27 ቀን 2013 ዓ.ም በፊት ወደነበረችበት ካልተመለሰች ኢትዮጵያ ለድርድር እንደማትቀመጥ አስታውቀዋል፡፡ ተለያዩ ሀገራት የሁለቱን የድንብር ውዝግቡን ለመፍታት ጥያቄ እያቀረቡ መሆኑንና ለዚህም ኢትዮጵያ እንደምታመሰግን የገለፁት አምባሳደር ዲና፤ ነገር ግን…

Read More →
በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ የኦሮሚያ ልዩ ኃይል የአካባቢውን ማኅበረሰብና አርሶ አደሮችን ትጥቅ እያስፈታ መሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎች ጥቆማ አደረሱ
By: Date: February 25, 2021 Categories: ዜና

የክልሉ ልዩ ኃይል ማኅበረሰቡ ራሱን ከኦነግ ሸኔ ጥቃት የሚጠብቅበትን መሣሪያ እያስፈታ ነው በማለት የአካባቢው ነዋሪዎች ለአሐዱ ጥቆማቸውን አድርሰዋል፡፡አሐዱም ስለ ጉዳዩ የኦሮሚያ ክልል የመንግስት ኮምኒኬሽን ቢሮን ጠይቋል፡፡ የቢሮው ኃላፊ አቶ ጌታቸው ባልቻ ከአንድ ሣምንት በፊት በአካባቢው ግጭት ተፈጥሮ እንደነበር አምነው ችግሩን በጊዜው መፈታት እንደቻሉና እርምጃ እንደተወሰደ ገልፀዋል፡፡ በአካባቢው ነዋሪዎች ስለ ተነሱ የትጥቅ ማስፈታት ጥቆማ ግን በመንግሥት…

Read More →
በኦሮሚያ ክልል የፍርድ ቤቶች ትዕዛዝ አለመከበር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ መምጣቱ እንዳሳሰበው ኢሰመኮ አስታወቀ
By: Date: February 25, 2021 Categories: ዜና Tags:

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በጅማ ዩኒቨርስቲ የምረቃ ስነ ስርዓት ላይ የታሰሩ አመራሮች እንዲፈቱ በመጠየቁ የታሰረው ተመራቂ ተማሪ ሙሃመድ ዴክሲሶ በአፋጣኝ ከእስር ሊለቀቅ ይገባል ሲል አሳሰበ፡፡ የካቲት 6 ቀን 2013 ዓ.ም በተካሄደው ስነ ስርዓት ከተመረቁ የዩኒቨርስቲዎች ተማሪዎች መካከል አንዱ የሆነው መሃመድ ከዘፋኙ የድምጽ ማጉያ ተቀብሎ ‘ጀዋር መሐመድ ይፈታ’፣ ‘ፍትሕ ለሀጫሉ ሁንዴሳ’ በማለቱ ነበር ከስነ ስርዓቱ በኋላ…

Read More →
የኤርትራው ፕሬዝደንት ለሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር መልዕክት ላኩ
By: Date: February 25, 2021 Categories: ዜና Tags:

ደብዳቤው የተላከው የሱዳን ባለስልጣን “የኤርትራ ወታደሮች ከኢትዮጵያ መከላከያ ጋር ድንበር ላይ እንደሚገኙ መረጃ አለን” ማለታቸውን ተከትሎ ነውየሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሃምዶክ ከኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፍወርቂ የተላከ የጽሁፍ መልዕክት ተቀብለዋል፡፡ የኤርትራ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦስማን ሳሌህ እና የፕሬዝደንት ኢሳያስ አማካሪ የማነ ገበረ አብ ናቸው ለጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ መልዕክቱን ያደረሱበት፡፡ የኤርትራው ፕሬዝዳንት በመልዕክታቸው ፣ በሱዳንና በኢትዮጵያ ድንበር…

Read More →
ትግራይ በዲያስፖራ ለሚገኙ ትግራዋዮች ጥሪ አቀረበች
By: Date: February 24, 2021 Categories: ዜና

“የትግራይ ተወላጅ ዳያስፖራዎች ለትግራይ ህዝብ ሰብዓዊ ድጋፍ ማድረግ ይገባቸዋል” ሲሉ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር ሙሉ ነጋ ጥሪ አቀረቡ። ዶክተር ሙሉ ነጋ ለኢዜአ እንደገለጹት፤ በትግራይ ክልል የተደረገውን የሕግ ማስከበር ተልዕኮ ተከትሎ በትግራይ ህዝብ ዘንድ የደረሰውን ችግር ለመፍታት የመልሶ ማቋቋም ስራዎች ተጠናክረው ቀጥለዋል። በዚህም የፌዴራልና የክልል መንግስታት በክልሉ መልሶ ግንባታና ሰብዓዊ ድጋፍ እየተሳተፉ መሆኑን…

Read More →