የሸጎሌ የአውቶብስ ዲፖ ተመርቆ ተከፈተ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ555 ሚሊዮን ብር ያስገነባው የሸጎሌ የአውቶብስ ዲፖ ተመርቆ ተከፍቷል። የተመረቀው ዲፖ በዘመናዊ መንገድ የተገነባ ሲሆን ምቹ የአውቶብስ ማቆያ ዘመናዊ የጥገና ማዕከል...

የኦሮሞ ብሄርተኞች ትምክህት ምንድን ነው? (በመስከረም አበራ)

ሃገራችን በአሁኑ ወቅት ከሞላ ጎደል ሁሉንም ነዋሪቿን በሚያሳስብና በሚያሰጋ ፖለቲካዊ ሁኔታ ላይ ትገኛለች፡፡ የዚህ ስጋት ዋነኛ ምንጭ ማን ነው?የሚለው ግን በውል የተመረመረ አይመስልም፡፡ ይህን...

የአዲስ አበባ ተፈሪ መኮንን ት/ቤት የመጀመሪያዎቹ አዳሪ ተማሪዎች የወለጋ ልጆች የነበሩ ስለመሆኑ ያውቃሉን?

እኔ አማኑኤል አብርሐም መጋቢት 8 ቀን 1905 ዓ.ም በወለጋ ክሐገር በግምቢ አውራጃ በቦጂ ወረዳ፣ በባቦ ቀበሌ በንቲ አደሬ በተባለ ስፍራ በአያቴ ማልሞ ቤት ተወለድኩ፡፡...

የጎጃም አዲስ አበባ መንገድ ዛሬም አልተከፈተም፤ መንገድ ላይ ያደሩ ተጓዦች እንደተቸገሩ ናቸው፡፡

ከጎጃም ወደ አዲስ አበባ የሚወስደው መንገድ ከትናንት ረፋድ ጀምሮ ኦሮሚያ ክልል ጎሃ ጽዮን አካባቢ በመዘጋቱ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች ማለፍ አልቻሉም፡፡ ከጎንደርና ጎጃም ሁሉም አካባቢዎች በመነሳት...

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ከሽልማቱ ባሻገር የፀረ ሽብር ረቂቅ ሕጉ ላይ ውሳኔ ማሰጠት ይኖርባቸዋል...

ዛሬ የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድን የኖቤል ሽልማት ምክኒያት በማድረግ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ባወጣው መግለጫ ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ እኤአ በ2018 ዓ.ም ወደ ሥልጣን ከመጡ በኋላ...

‹‹ኬኔቶ›› እና የጤና መዘዙ

በበዓላት ከሚዘጋጁ ልዩ ልዩ ባህላዊ መጠጦች አንዱ ነው፡፡ እንደ ጠላና አረቄ ዝግጅቱ አድካሚ አይደለም፡፡ የሚደርስበት ጊዜ አጭር ከመሆኑ የተነሳ አንዳንዶች የ24 ሰዓት ጠላ ይሉታል፡፡...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን በእሳት አደጋ ምክንያት ተመልሶ ማረፉ ተነገረ

90 መንገደኞችን አሳፍሮ ከሴኔጋል መዲና ዳካር አውሮፕላን ማረፊያ ጣቢያ ከደቂቃዎች በፊት የተነሳውና ወደ አዲስ አበባ ሊያቀና የተዘጋጀው የኢትዮጵያ አየር መንገድአውሮፕላን ዳግም ለማረፍ ተገዷል። ቦይንግ 767...

ጥቅምት 2 በመስቀል አደባባይ ለሚደረገው ሰልፍ ዝግጅቱ ተጧጡፏል

የአዲስ አበባ ሕዝብ ራሱ ቀስቃሽ ራሱ አስተባባሪ ራሱ ሰላም አስጠባቂ ሆኖ ድምጹን የሚያሰማበት ታላቅ ህዝባዊ ሰላማዊ ትዕይንት በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ጥቅምት ሁለት ለማካሄድ...

ዶ/ር አብይ ኤርትራውያን ስደተኞችን ከእስራኤል ወደሃገራቸው በመመለሱ ሂደት ዕገዛ ለማድረግ ተስማምተዋል መባሉ ተስተባበለ

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ምኒስትር ዐብይ አህመድ እስራኤል የሚገኙ ኤርትራውያን ጥገኝነት ጠያቂዎች ወደሃገራቸው መመለስን ጉዳይ አስመልክቶ ከቤንጃሚን ኔታንያሁ ጋር ያደረጉት ውይይት የለም ሲሉ የፅህፈት ቤታቸውን ምንጮች...

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ2012 ዓ.ም የሥራ ዘመን ነገ ይጀምራል

የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 5ኛ የፓርላማ ዘመን 5ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ 1ኛ መደበኛ ጉባኤ ነገ መስከረም 26 ቀን 2012 ዓ.ም ያካሄዳሉ።...