በዚህ ሰዓት ጥያቄው ከዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም ጎን መቆም አለመቆም አይደለም፣ ራሱን ዶክተር ቴዎድሮስን መሆን...

ከአንድ አመት በፊት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የነበረው አውሮፕላን ደብረዘይት ላይ ተከስክሶ ያ ሁሉ የሰው ልጅ ህይወት ሲረግፍ ነጮች ችግሩን የኢትዮጵያ ብሎም የአፍሪካ ለማድረግ...

ግልጽ ደብዳቤ ለአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ

ግልጽ ደብዳቤ ለአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ። ዕውን የኮሮና ቫይረስን ለመመከት የሚያስችል አደረጃጀትና ብቃት አለን? ተቋርቋሪ የጤና ዘርፍ ሙያተኞች። ጉዳዩ የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ አመራርና...

ሰበር ዜና፡ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በጽኑ ህሙማን ክፍል ህክምና ሲደረግላቸው የነበሩት ሁለተኛው ኢትዮጵያዊ ህይወታቸው...

በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በጽኑ ህሙማን ክፍል ህክምና ሲደረግላቸው የነበሩት ሁለተኛው ኢትዮጵያዊ ህይወታቸው አልፏል። ይህም በኢትዮጵያ በቫይረሱ የሞቱ ሰዎችን ቁጥር ሁለት አድርሶታል። የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ...

መልካም ዜና፦ ከኮረና ቫይረስ ህመም ሙሉ በሙሉ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር ከሩብ ሚሊየን አለፈ

በኮረና ቫይረስ ዙሪያ እምብዛም ትኩረት ያላገኘውና ብዙም በሚዲያ ሲዘገብ የማይሰማው ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ጉዳይ ነው። ይሁን እንጂ ዛሬ በወጣው ዘገባ መሰረት ከመላው አለም በቫይረሱ...

ዘመናዊነት፣ ማህበራዊ ተራምዶት እና የኢትዮጵያ ባህላዊ መድሐኒት እና ሕክምና በአሰፋ ባልቻ መፅሐፍ በፒዲ ኤፍ

ይህ የኢትዮጵያ ባህላዊ መድሃኒትና ህክምና የምዕተ ዓመት ጉዞየተሰኘ መጽሐፍ የዶክተር አሰፋ ባልቻ የዶክቶራል ዲግሪ ማሟያ ጥናት ላይተመስርቶ የተሰራ ነው። ባህላዊ እና ሃይማኖታዊ የአገራችን የህክምናእውቀት...

ስፔን ከኮረና ቫይረስ እያገገመች ነው

የስፔን ጠቅላይ ሚኒስት ፔድሮ ሳንቼዝ በአገራቸው ለተከታታይ ሁለት ቀናት በኮሮናቫይረስ የሞቱ ሰዎች ቁጥር መቀነሱን ተከትሎ የሽታው ከፍተኛ መጠን ላይ ደርሰናል ሲሉ ተናገሩ። ሳንቼዝ አክለውም በቤት...

በዚህ የሀይማኖት ልዩነት የለም በኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ለአንድ ወር የሚቆይ ልዩ የጸሎትና የንሰሃ...

የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በመላ የሃገራችን ክፍል ተግባራዊ የሚሆን ወቅታዊውን የኮሮና ወረርሽኝን በማስመልከት ለመላው ምዕመናን ሃገራዊ የጸሎት ጥሪ አስተላልፈዋል፡፡ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የበላይ ጠባቂ አባቶች...

ደቡብሱዳን የመጀመሪያ ነው የተባለውን የኮቪድ-19 ተጠቂ ማግኘቷን ይፋ አደረገች።

በሀገሪቱ ፕሬዚደንት ጽሕፈት ቤት ስር የተቋቋመው የኮረና ቫይረስ ከፍተኛ ግብረኃይል ዛሬ ባወጣው መግለጫ የሀገሪቱ የማኅበረሰብ ጤና ላቦራቶሪ ቅዳሜ ዕለት አንድ ግለሰብ ምርመራ ተደርጎለት ውጤቱ...

ሰበር ዜና በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ሞት ተመዘገበ

የጤና ሚኒስቴርና ኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የኮሮና በሽታ በቻይና ውሃን ከተማ ከተቀሰቀሰበት ግዜ አንስቶ ወደ ሀገራችን ቫይረሱ እንዳይገባ እንዲሁም ከገባ ምላሽ ለመስጠት የሚያስችል ዝግጅት...