ጃፓን የ6 ወራትየአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ልታውጅ ነው

ጃፓን የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ዛሬ ወይም እስከ ዕሮባ ባለው ጊዜ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንደምታውጅ የሀገሪቱ ሚዲያዎች ግልፀዋል፡፡ መንግስት ኢኮኖሚው ላይ ሊደርስ የሚችለውን ጉዳት ለመቀነስ...

ሲንጋፖር ከ20ሺህ በላይ የውጪ አገር ዜጎችን በለይቶ ማቆያ ውስጥ አስቀመጠች

ሲንጋፖር የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ እየተስፋፋ በመምጣቱ 20 ሺህ የውጭ አገር ሠራተኞች በማደሪያ ክፍላቸው ውስጥ ለ14 ቀናት እንዲቆዩ አዘዘች። እነዚህ ሠራተኞች የህንድ የታይላንድ የስሪላንካና የባንግላዲሽ ዜግነት...

የደቡብ ክልል ከ12 ሺህ በላይ ለሆኑ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

በደቡብ ክልል ከ12ሺ በላይ ለሆኑ ታራሚዎች ይቅርታ ተደርጎላቸው ከማረሚያ መውጣታቸውን የደቡብ ክልል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አስታወቀ። የክልሉ ዋና ጠቅላይ አቃቤ ህግ አቶ ሙሉሰው ዘውዴ በሰጠው...

ታክሲዎች የመጫን አቅማቸውን በግማሽ እንዲቀንሱና ተሳፈሪዎች እጥፍ እንዲከፍሉ ተወሰነ

የኮሮና ወረርሽኝን ለመከላከል ሲባል በአዲስ አበባ አገልግሎት የሚሰጡ ታክሲዎች የሰው መቀራረብን ለመቀነስ ከመጫን አቅማቸው ግማሽ ብቻ እንዲጭኑና ተሳፋሪዎችም እጥፍ እንዲከፍሉ ተወስኗል፡፡ የአንበሳ እና ሸገር አውቶብሶች...

ፋይፍ ጂ ኢንተርኔት ኮረና ቫይረስን እያሰራቸ ነው የሚለውን ዜና የሰሙ እንግሊዛውያን የድርጅቱን ንብረት አወደሙ

የሞባይል ስልክ አገልግሎትን ፈጣንና ዘመናዊ ያደርገዋል ተብሎ የታመነበት የአምስተኛው ትውልድ ፋይፍጂ ቴክኖሎጂ የኮሮናቫይረስን እያሰራጨ ነው በሚል በተናፈሰው ወሬ ምክንያት በንብረት ላይ ጉዳት እየደረሰ ነው። በማኅበራዊ...

ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማርያም ፎቶ በመነሳታቸው ደስተኛ አልነበሩም

ልክ የዛሬ ሁለት አመት በለውጡ ማግስት ከተከሰቱ በርካታ አስገራሚ ነገሮች አንዱ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር የይለማርያም ደሳለኝ ዝምቧቤ ድረስ ሄደው ከቀድሞው የኢትዮጵያ መሪ ኮለኔል መንግስቱ...

ኮረና ቫይረስ በነብር ላይም ተገኘ

በኒው ዮርክ ከተማ ብሮኒክስ መካነ-እንሰሳት ውስጥ ነዋሪ የነበረችው የነብር ዘር በኮሮናቫይረስ ተጠቂ ስለመሆኗ የአይዋ የእንስሳት ህክምና አገልግሎት ላቦራቶሪ አረጋግጧል። ናዲያ የሚል ስም የተሰጣት ይቺ የነብር...

አሊባባ ለአፍሪካ 2ኛ ዙር እርዳታ መላኩን አስታወቀ

የአሊባባ መስራቹ ቻይናዊ ባለሀብት ጃክማ በአፍሪካ ኮሮና ወረርሽኝን ለመዋጋት የሚያግዝ ሁለተኛ ዙር እርዳታ መላኩን አስታወቀ። በዚኛው ዙር ባለሀብቱ ለ54ቱም የአፍሪካ አገራት 500 የመተንፈሻ መሳርያ ቬንትሌተር...

በኢትዮጵያ 28 ሚሊየን ሰዎች በኮሮና ሊያዙ ይችላሉ የመንግስት የአደጋ ዝግጁነት ሰነድ

ዋዜማ ራዲዮ። የኮሮና ቫይረስን ስርጭትና ጉዳት ለመገመት በመንግስት በተሰራ የአደጋ ዝግጁነት ቀመር በኢትዮጵያ ሃያ ስምንት ሚሊየን ያህል ሰዎች በቫይረሱ ሊያዙ እንደሚችሉ ዋዜማ ያገኘችው ሰነድ...

ሞት፣ ለቅሶ እና ቀብር በኮቪድ 19 ወቅት ዶ/ር ብሩክ አለማየሁ የውስጥ ደዌ ስፔሻሊሰት

ኮሮና ቫይረስ ወረርሽ ከተነሳበት ጊዜ ጀምሮ በአለም ዙርያ በቫይረሱ ምክንያት ስድሳ ሺ (60,000) በላይ ሰዎች ህይወታቸውን አጥተዋል፡፡ እስካሁን ባለን መረጃ በቫይረሱ ምክንያት የሞተ ሰው...

በዚህ ሰዓት ጥያቄው ከዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም ጎን መቆም አለመቆም አይደለም። ራሱን ዶክተር ቴዎድሮስን መሆን...

ከአንድ አመት በፊት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የነበረው አውሮፕላን ደብረዘይት ላይ ተከስክሶ ያ ሁሉ የሰው ልጅ ህይወት ሲረግፍ ነጮች ችግሩን የኢትዮጵያ ብሎም የአፍሪካ ለማድረግ...