Sun. Feb 23rd, 2020

Yeahun

Ethiopian News

Single Column Posts

(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከተለያዩ ሃገራት መሪዎች ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከደቡብ ሱዳኑ ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር ማያርዲት ጋር በሃገሪቱ ዘለቂ ሰላምን ማስፈን በሚቻልበት...

1 min read

በበአላት መዳረሻ ወቅት የሚፈፀሙ ወንጀሎችንና ህገ - ወጥ ድርጊቶችን ለመከላከል ባከናወነው ኦፕሬሽን ህገ- ወጥ የጦር መሣሪያዎችን እና ሀሰተኛ የብር ኖቶችን ጨምሮ በርካታ የወንጀል ፍሬዎችን በቁጥጥር...

በአቶ ዮሐንስ ቧያለው የተመራው የአማራ ክልል የሥራ ኃላፊዎች ልዑክ ሲያትል ታኮማ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ አቀባበል ተደርጎለታል፡፡ በሲያትል ከአማራ ምሁራን ባለሀብቶች ሲቪክ ማኅበራት እና...

በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች የሚታየውን የዳቦ ስንዴ እጥረት ለመቅረፍ መንግስት ስንዴን ከውጭ የማስገባቱን ሂደት አጠናክሮ እንደሚቀጥል ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። በኢትዮጵያ እየተመረተ ያለው የዳቦ...

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ጋር ተወያዩ። ውይይታቸው ጄኔቫ በሚገኘው የዓለም ጤና ድርጅት ፅህፈት ቤት የተደረገ...

0Shares