በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከ60 በላይ ዜጎች መገደላቸውን የዐይን እማኞች ተናገሩ። በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ድባጤ ወረዳ በታጣቂዎች በተከፈተ ጥቃት ትናንት ሌሊት ከ60 በላይ ንፁሃን ዜጎች መገደላቸውን የዐይን እማኞች እና ከጥቃቱ ያመለጡ ግለሰቦች ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።
የክልሉ የፀጥታ ጉዳይ በጠቅላይ ሚኒስትሩ በሚመራው ግብረ ኃይል ሥር እንዲሆን ከተወሰነ በኋላ በዚህ ደረጃ ጥቃት ሲፈፀም የመጀመሪያው ነው በማለት የዘገበው ቪኦኤ ነው። ለድምጽ ዘገባ የሚከተለውን ማስፈንጠርያ ይጫኑ፡፡
Categories
More Stories
ኢዜማ የቀድሞው የአዲስ አበባ ም/ከንቲባ ታከለ ኡማ በህግ ሊጠየቁ ይገባል አለ
በቢጫ ለባሾቹ ምክንያት የእነ ጃዋር ችሎት ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠበት
ሱዳናዊ ባለሀብት በአባይ ወንዝ ላይ 18 ኪሎ ሜትር ቦይ በመስራት 170 ሺህ ሄክታር መሬት በመስኖ ሊያለሙ ነው