በሀገር ክህደት ወንጀል ተጠርጥረዉ በእስር ላይ የሚገኙ የጦር መኮነኖች ቤት ከፍተኛ ጉዳት ማድረስ የሚችሉ የጦር መሳሪያዎች መያዛቸው ተገለፀ በሀገር ክህደት ተጠርጥረዉ በእስር ላይ የሚገኙ የጦር መኮነኖች ቤት በተደረገው ፍተሻ የጦር ሜዳ መነጽሮች፣ ጂፒኤስ፣
በሳተላይት የሚሰሩ ስልኮች፣ ቦምቦች ፣ ክላሽንኮቭ፣ ብሬን፣ለእኩይተግባር ማስፈፀሚያ የሚዉሉ የተቀየረው የሰራዉይቱ የደንብ ልብሶች እና ሌሎች በግለሰብ እጅ መያዝ የሌለባቸዉ መሳሪያዎች በፍተሻ መያዛቸወረን የፌዴራልፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡
የሕወሓት ቡድን በሀገር መከላከያ ሠራዊት ላይ ጥቃት ማድረስ ከጀመረበት እለት አንስቶ በተደረጉ ፍተሻዎችና ብርበራዎች ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች መያዛቸዉ ይታወቃል።
Categories
More Stories
ኢዜማ የቀድሞው የአዲስ አበባ ም/ከንቲባ ታከለ ኡማ በህግ ሊጠየቁ ይገባል አለ
በቢጫ ለባሾቹ ምክንያት የእነ ጃዋር ችሎት ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠበት
ሱዳናዊ ባለሀብት በአባይ ወንዝ ላይ 18 ኪሎ ሜትር ቦይ በመስራት 170 ሺህ ሄክታር መሬት በመስኖ ሊያለሙ ነው