ታይዋን 700 የሚሆኑ የባህር ኃይል ባለስልጣናት፣ አባላትና ሰልጣኞችን በለይቶ ማቆያ ውስጥ አስገብታለች። ይህም የሆነው 24 አባላት በኮሮናቫይረስ መያዛቸው ከተረጋገጠ በኋላ ነው።
የታይዋን የጤና ሚኒስትር ሼን ሽ ቹንግ ከባህር ኃይል አባላቱ በተጨማሪ 22 ሰዎች መያዛቸውን የተናገሩ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ 21ዱ የሰራዊት አባላት መሆናቸውም ታውቋል። እነዚህ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች የተገኙት ባለፈው ወር በታይዋን የምትገኘውን ፖላው ደሴት ሊጎበኙ ከመጡ ሶስት መርከቦች ነው። ቢቢሲ
Categories
More Stories
በእንግሊዝ እስከ 260 ሺህ ሰዎች በቫይረሱ ሊሞቱ ይችላሉ ሲል የተነበየው ሳይንቲስት በቫይረሱ ተይዟል በሚል ተለይቶ እንዲቀመጥ ተደረገ
ክርስትያኖ ሮናልዶ ከኮረና ቫይረስ ለማምለጥ ፓስፊክ ውቅያኖስ የሚገኝ ደሴት ገዝቶ ገባ
የሳዑዲ ልዑል አልጋወራሽ መሃመድ ቢን ሰልማን በጋዜጠኛ ጀማል ካሾጊ ግድያ ሃላፊነት ወሰዱ