ዓ.ም እኩለ ሌሊት ላይ በተጀመረው የሴቶች ማራቶን ውድድር ላይ የተካፈሉት ኢትዮጵያውን አትሌቶች ሁሉም ውድድሩን አቋርጠዋል፡፡ ሮዛ ደምሴ ሕመም አጋጥሟትና ሙቀቱን ልትቋቋም ባለመቻሏ ወደ ሆስፒታል መወሰዷ ታውቋል፡፡
ሮዛን ተከትላ ሩቲ አጋ አቋርጣለች፤ ሩቲ መጀመሪያ አካባቢ የነበራት አቅምና ፊቷ ላይ ይነበብ የነበረው የውድድር መንፈስ በጣም ጥሩ የነበረ ቢሆንም ከ15 ኪ.ሜ በኋላ ግን ውድድሩን መቀጠል አለመቻሏን ፌዴሬሽኑ አስታውቋል፡፡
ሙቀቱን በከፍተኛ እልህ ለመቋቋም የሞከረችው ሹሬ ደምሴም ብትሆን ከነ ሩቲ በኋላ አቋርጣለች፡፡ “ለመሆኑ ሙቀቱ ምን ያህል ነበር? የሚል ጠያቂ ካለ መልሱን ቀጥሎ ካሰፈርነው ከአየር ንብረት መረጃው ላይ ማየት ይችላል” ያለው ፌዴሬሽኑ 32 እና ከዚያ በላይ ዲግሪሴንቲግሬድ መድረሱን አመልክቷል፡፡
Categories
More Stories
ኢዜማ የቀድሞው የአዲስ አበባ ም/ከንቲባ ታከለ ኡማ በህግ ሊጠየቁ ይገባል አለ
በቢጫ ለባሾቹ ምክንያት የእነ ጃዋር ችሎት ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠበት
ሱዳናዊ ባለሀብት በአባይ ወንዝ ላይ 18 ኪሎ ሜትር ቦይ በመስራት 170 ሺህ ሄክታር መሬት በመስኖ ሊያለሙ ነው